ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተመለከቱት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
ተፈላጊ ችሎታ |
አግባብ ያለው የስራ ልምድ |
ብዛት |
ተፈላጊ የት/ዓይነት |
የቅጥር ሁኔታ |
1 |
የምግብ ቤት ኃላፊ II |
አስ -7 |
4662 |
10+3 ዲፕሎማ |
6 |
3 |
በመስኩ/በሙያው |
ቋሚ |
2 |
የምግብ ቤት ኃላፊ I |
አስ-6 |
4085 |
10+3 ዲፕሎማ |
4 |
1 |
በመስኩ/በሙያው |
ቋሚ |
3 |
የፋይናንሽያ ኦዲት ባለሙያ IV |
ፕሳ-7 |
6036 |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
6 |
2 |
በአካውንቲንግ፣ አካውንተንግና ፋይናንስ እና ቢዝነስና ማኔጅመንት |
ቋሚ |
4 |
የክንዋኔ ኦዲት ባለሙያ IV |
ፕሳ-7 |
6036 |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
6 |
3 |
በአካውንቲንግ፣ ቢዝነስና ማኔጅመንት ፣ማኔጅመንትና ኢኮኖሚክስ |
ቋሚ |
5 |
የለውጥና መልካም አስተዳደር ባለሙያ IV |
ፕሳ-7 |
6036 |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
6 |
1 |
በስራ አመራር፣ ፐፕሊክ አድምንስትሬሽን፣ የህዘብ አስተዳደር፣ በአመራር ፣ ሶሾሎጂ፣ መልካም አስተዳደር ፣ ፖለቲካ ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት አግባብነት ያለው |
ቋሚ |
6 |
የለውጥና መልካም አስተዳደር ባለሙያ III |
ፕሳ-6 |
5304 |
የመጀመሪያ ዲግሪ |
4 |
2 |
በስራ አመራር፣ ፐፕሊክ አድምንስትሬሽን፣ የህዘብ አስተዳደር፣ በአመራር ፣ ሶሾሎጂ፣ መልካም አስተዳደር ፣ ፖለቲካ ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት አግባብነት ያለው |
ቋሚ |
ማሳሰቢያ ፡-
- የምዝገባ ቦት ፡- በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ታደሰ ብሩ ካምፓስ የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ
- የምዝገባው ቀን ፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
- ተወዳዳሪው ይዞ መጣት ያበት፡- የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ ይዞ በመምጣት መመዝገብ ይችላል፡፡
የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይረክቶሬት ቢሮ ስልክ ቁጥር 0118736952
ተጨማሪ ስልክ ቁጥር 0111609158