ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተመለከቱት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
የሚጠየቁ የትምህርት ደረጃና ሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
ብዛት |
ተፈላጊ የት/ዓይነት |
የቅጥር ሁኔታ |
1 |
የትራስፖርት ስምሪት አስተዳደርና ተሸከርካሪ ጥገና ቡድን መሪ |
መፕ-12 |
4662 |
-የኮሌጅ ዲፕሎማና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 9 ዓመት የሥራ ልምድ |
1 |
ማኔጅመንት፣ አውቶሞቲቭ፣ ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ |
ቋሚ |
2 |
የህንፃዎችና ቤቶች አስተዳደር ቡድን መሪ |
መፕ-12 |
4662 |
-የኮሌጅ ዲፕሎማና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 9 ዓመት የሥራ ልምድ |
|
ሰፕላይ ማኔጅመንት፣ ሥራ አመራር፣ ፋይናንስ፣ ንብረት አስተዳደር |
ቋሚ |
ማሳሰቢያ ፡-
- የምዝገባ ቦት ፡- በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ታደሰ ብሩ ካምፓስ የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ
- የምዝገባው ቀን ፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
- ተወዳዳሪው ይዞ መጣት ያለበት፡- የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመምጣትና መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- በደረጃ/Level የሚወዳደሩ የብቃት መረጋገጫ/COC ማቅረብ ይጠበቅባቸዎል
የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይረክቶሬት ቢሮ ስልክ ቁጥር 0118737396
ተጨማሪ ስልክ ቁጥር 0111609158