ክፍት የስራ ማስታወቂያ
የሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ቀጥሎ በተመለከቱት የስራ መደቦች አመልካቾችን አወዳድሮ መቅጠር ይፈልጋል ፡፡
ተ.ቁ |
የስራ መደቡ መጠሪያ |
ደረጃ |
ደመወዝ |
የሚጠየቁ የትምህርት ደረጃና ሥራው ጋር አግባብ ያለው የሥራ ልምድ |
ብዛት |
ተፈላጊ |
የቅጥር ሁኔታ |
1 |
የምግብ ቤት ኃላፊ II |
አስ -7 |
4662 |
- የ3ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 9 ዓመት የሥራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማና 9 ዓመት የሥራ ልምድ
|
1 |
በመስኩ/በሙያው በማኔጅመንት ፣ በሰው ሀብት ሥራ አመራረር እና በቢዝነስ አድምንስትሬሽን |
ቋሚ |
2 |
ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ III
የሚገኝበት ዳይሬክቶሬት ለንብረት አስተዳደር |
ፅሂ-10 |
3137 |
- የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከ1995 ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ 10+1ዓመት ቴክኒክና መያ ስልጠና አጠናቆ የመካከለኛ ምስክር ወረቀት ደረጃ I የተቀበለና 10 ዓመት የስራ ልምድ |
1 |
ማቴሪያል ማኔጅመንት ፣ሰፕላይ ማኔጅመንት በተዛማች የትምህርት መስክ |
ቋሚ |
3 |
ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ I
የሚገኝበት ዳይሬክቶሬት ተማሪዎች አገልግሎት |
መፕ-10 |
3579 |
- የቴክኒክና ሙያ ትምህርት ቤት ዲፕሎማ እና 9 ዓመት የስራ ልምድ |
|
ማቴሪያል ማኔጅመንት ፣ሰፕላይ ማኔጅመንት በተዛማች የትምህርት መስክ |
ቋሚ
|
4 |
ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ I
የሚገኝበት ዳይሬክቶሬት ቤተመፅሐፍት ኢኒፎርሜሽን |
መፕ-9 |
3579 |
- የ1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀና 10 ዓመት የስራ ልምድ |
1 |
ማቴሪያል ማኔጅመንት ፣ሰፕላይ ማኔጅመንት በተዛማች የትምህርት መስክ |
ቋሚ |
5 |
የኮምፒዩተር ጥገና ቴክኒሽያን III
|
III |
3645 |
-ከቴክኒክና ሙያ በደረጃ 3 የተመረቀ እና በሙያዉ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለዉ/ያላት
|
1 |
በአይቲ/ኮምፒውተር ሳይንስ/ |
ቋሚ |
6
|
የበጀት ዝግጅትና ክትትል ባለሙያ III |
ፕሳ-6 |
5304 |
-ባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ |
1 |
አካውንቲንግ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት |
ቋሚ |
7 |
አካውንታንት III |
ፕሳ-6 |
5304 |
-ባችለር ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ |
1 |
አካውንቲንግ፣ ፋይናንሻል ማኔጅመንት፣ ቢዝነስ ማኔጅመንት |
ቋሚ |
8 |
እቅድ ግምገማና ክትትል ቡድን መሪ ለአበበች ጎበና ጤና ሳይንስ ኮሌጅ |
ፕሳ-8 |
6809 |
-ባችለር ዲግሪና 10 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ማስተርስ ዲግሪና 8 ዓመት የስራ ልምድ |
1 |
ኢኮኖሚክስ፣ ማናጅመንት፣ ቢዝነስ ማናጅመንት፣ ጂኦግራፊ፣ ሕብረተሰብ ሳይንስ፤ |
ቋሚ |
ማሳሰቢያ ፡-
- የምዝገባ ቦት ፡- በሰላሌ ዩኒቨርሲቲ ታደሰ ብሩ ካምፓስ የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ
- የምዝገባው ቀን ፡- ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ጀምሮ ለተከታታይ 10 የስራ ቀናት
- ተወዳዳሪው ይዞ መጣት ያለበት፡- የትምህርት ማስረጃችሁን እና የስራ ልምድ ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመምጣትና መመዝገብ ይችላሉ፡፡
- በደረጃ/Level የሚወዳደሩ የብቃት መረጋገጫ/COC ማቅረብ ይጠበቅባቸዎል
የሰው ሀብት ስራ አመራርና ልማት ዳይረክቶሬት ቢሮ ስልክ ቁጥር 0118737396
ተጨማሪ ስልክ ቁጥር 0111609158